የምንውዳችሁ የድህረ ገፃችን ተመልካቾች።
እኛ በደቡብ ቤሔረ ቤሔረሰብ በእኖር ወረዳ ያለን መንፈሳዊ እና ባህላዊ ፕሮግራሞች የምናቀርብላችሁ ወንድሞቻችሁ ነን።
መልዕክትዎን ከታች በተገለፀው አድራሻ ሊልኩልን ይችላሉ።ስምዎን ወይም ኢሜይል አድራሻዎን መስጠት ግዴታ አደለም። ጥያቄ ኖሮት እንድንመልስልዎ ከፈለጉ ግን አድራሻዎንና ስምዎን ጨምረው ይጻፉ።