You are here
እኖር ወረዳ ምር ይቨስረኸ ያቲሽካናአር
በእኖር ወረዳ በአብርር ቀበሌ ገበሬ ማሃበር ይረቭርካ ጀዳ ዩሪዳ ቆቶን።/በእኖር ወረዳ በአብርር ቀበሌ ገበሬ ማሃበር የሚገኝ ጀዳ የሚባል ተራራ ነው።/The mountain of Jeda found in the village of Inor.
እስቻ ህና ኧተኸ ኧሰድ ይፈአኸ ያቲሽካናአር/ሴቶች እንዴት እንሰት እንደሚፍቁ ።/The traditional method of shaving "Inset".
በእኖር ወረዳ በአብርር ቀበሌ ገበሬ ማሃበር ይረቭርካ አረቆጨ ዩሪዳ ቀሪ ቃያ።/በእኖር ወረዳ በአብርር ቀበሌ ገበሬ ማሃበር የሚገኝ አረቆጨ የሚባል ትንሽዬ መንደር።/The small street of Arekoche found within the inor village
በገኝንራ ኧተኸ ቃዋ ያፎሌኸ ያቲሽካናአር።/በሃገራችን እንዴት ቡና እንደሚፈላ የሚያስይ ነው።/The unique local coffee ceremony
ሽዋራድ ዩሪዳ በር/።ሹዋራድ የሚባል ወንዝ ነው።/The lake of Shewareda.
ኡሳይ ክትፎ እማትሜ ባቴኤነዉዮይ።/ቆጮና ከክትፎ በአንድነት ለምብል በቀረበበት።/An equisye meal of Kitfo with Kocho
ኧጉራጌ ገኝ ቢድ/የጉራጌ ባህላዊ ቤት።/The cultural house of the Gurage people.
በጉራጌ ገኝ ቃዋ ኧተኸ ያፎሌኸ።/በጉራጌ ቤሔረሰብ ቡና እንዴት እንደሚፈላ።/The indigenous coffe brewing ceremony of the Gurage people
ኧዘኔኤ መዝኧ ኧተኸ ያዝወኝኸ።/የተዘራው ዘር እንዴት እንደሚያምር።/The amazing green scenery of Inor
በቨስቀር ሙራአ ቀረ እንእ ሰቭ ተደመደታ በዊኪሪ ቃዋ ቲቃአውታ።/በመስቀል በአል የዳመራ ዕለት ሰው ሁሉ በአንድነት ተሰብስቦ ቡና ሲጠጣ።/ A village coffee ceremony being held during the holiday of Meskel.
ኢስቻ ህና በአብርር ገያ ቂጥ ቲያቂጫታ።/ሴቶቹ በአብርር ገበያ ሲገበያዩ/Merchants selling their merchandise along the streets
Copyright © 2021, እእኖር ቃር