በዋአካ ግዚየ በእኖር ወረዳ ይቴፑታ ሜናቪ ገኝንራ ምር ይበስርኸ ያቲችካ ምስል በዋ በገዳ አዎናኔኩም።
በእኖር ወረዳ በአብርር ቀበሌ ገበሬ መሃበር አነዳ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን አኖውታ ሰቭ እእግዜር ቃር ቲሶኦታ/በእኖር ወረዳ በአብርር ቀበሌ ገበሬ ማሃበር የሚገኝ የመሰረተ ክርስቶስ ምዕመናን የእግዝአብሔር ቃል በመስማት ላይ።/The word of God being shared within a local church found along the streets Abrer, in the Inor region.

እእኖር ወያ ጉርዳ መጣፍ ቅዱስ ያሩምታ ኮምቴ ሁኖዋ ::/የእኖር አዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ ተርጓሚዎች አራሚ ኮሚቴ::/The review comittee of the Inor New Testemant translation team.

እእኖር ወያ ጉርዳ መጣፍ ቅዱስ ተርጓሚምሺ ሜና ያቂማሙጭታ ሁኖዋ እማትሜ::/የእኖር አዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ ተርጓሚዎችና አስተባባሪዎች።/Inor's New Testament translation team.
እእኖር ወያ ጉርዳ መጣሐፍ ቅዱስ አአር ቲያትዋቼይዳ::/ የእኖር አዲስ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስ ተርጓሚዎች በመመካከር ላይ።/The translation team conducting a discussion.
ኧዊክልፍ ኢትዮጵያ መጣሐፍ ቅዱስ ማሃበር ኧትርጉም ሜና ያቂማሙጭዋታ ሰቭቪ እእኖር ወያ ጉርዳ መጣሐፍ ቅዱስ ተርጓምሚቭ ሁኖዋ እማትሜ:: /የዊክሊፍ ኢዮጵያ መጽሐፍ ቅድስ ማሃበር የትርጉም ሥራ እና የእኖር መጽሐፍ ቅዱስ ተርጓሚዎች አንድ ላይ ።/The translation team alongside people from Wycliffe Ethiopia.
አማኝ ሁኖዋ ብእማቲ በቾኖዋይ::/አማኞች በአንድነት ተቀምጠው።/Believers of Christ having a gathering around one of the local's home.